Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline28 Oct 2026, 10:15 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ)
  • Bid Security200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) CPO ወይም Unconditional Bank Guarantee
  • opening dateጥቅምት 18/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 04:30 ሰዓት
  • Categories Building Materials , Sanitary Ware

Supply of Sanitary Fixture for Federal Police Prison Project (DCE/SM/140/2026) - የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ (Defense Construction Enterprise)

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SM/140/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ፖሊስ ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Sanitary Fixture አቅርቦት ግዥን አስመልክቶ ዝርዝሩችው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየስራ ዝርዝርየጨረታ ቁጥርየጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
1.Supply Sanitary FixtureDCE/SM/140/202618/02/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡1518/02/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

ስለሆነም ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔሲፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሠነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 18/2019ዓ.ም ከጠዋቱ04:15 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ጥቅምት 18/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 04:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. አንድ ተጫራች ለአንድ ዕቃ መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ሞዴል/ብራንድ/ ብቻ ነው፤ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 www.dce-et.com /Email:- info@dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ. ግቢ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Defense Construction Enterprise seeks sealed bids for the supply of sanitary fixtures for the Federal Police Prison Project, per the tender document's specifications. Eligible bidders must be licensed in the sector and submit renewed business license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration. One brand/model per item only.
Save Tender