ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡
Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡
| ተቁ | የተበዳሪው ስም | የዋሱ ስም | ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ | የሚሸጠው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት | ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት | የጨረታው መነሻ ዋጋ | የጨረታ ሽያጭ ቀን | ሰዓት |
| አቶ አሸቱ አርፍጮ | አቶ ደሳለኝ አርፍጮ | ወልቂጤ ቅርንጫፍ | ቤት | ወልቂጤ በኩር ከተማ አ/በር ቀበሌ | ቤት | የካርታ ቁጥር SN014040318012 ካሬ 315.66 | 918,877.83 (ዘጠኝ መቶ አስራ ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሰባት ከ83/100) ብር ብቻ) | ህዳር 3/2019 | 4:00 |
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ወልቂጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ወልቂጤ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0982142005 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Vision Fund Micro Finance is auctioning a repossessed house in Wolkite, Kukur town, secured against an unpaid loan. Bidders or legal representatives must deposit a quarter of the price in cash or CPO. The winner must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit. The winner covers taxes, VAT, and transfer costs.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
