በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሳርማሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳርማሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 1/2019
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሳርማሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ ለመሳተፍ መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
- በዘርፉ ንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር ተከፍሎ የታደሰ፣ቲን ቁጥር ሰርተፊኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ያለውና የሚያቀርብ፣
- ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ሳርማሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ግዥና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር-5
- ተፈላጊ የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን የሚያቀርብበትን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ሞልቶ ከተፈላጊ መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ጋር በፖስታ አሽጎ የሚያቀርብ
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50/ሃምሳ ብር ብቻ/ ለሳርማሌ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከሚያበቃበት ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር-5 መውሰድ ይቻላል፡፡
- ጨረታ ሣጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በተመለከተ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር በ16ኛው ቀን በ8:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8:15 ደቂቃ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በሳምንት ዕረፍት ወይም በህዝብ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነት ይፋ ከሆነበት ዕለት ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት ለቅሬታ አቤቱታ ጊዜ ሰጥቶ ከ8ኛው እስከ 15ኛው ቀን ድረስ የጠቅላላ ዋጋ 10 % የውል ማስከበሪያ ይዞ በመቅረብ ውል ካልተፈራረመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ በማድረግ ለአፈፃፀም ለክልል ግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት እናደርጋለን፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ 10,000//አስር ሺህ ብር ብቻ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ የሚያስይዝ መሆን አለበት፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃዎችን ሁሉንም ወጪ ችሎ እስከ ሳርማሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አቅርቦ ማስረከብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታ ሂደትን አያስተጓጉልም፡፡
- አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ በጥራት 1ኛ ደረጃ እና ኦርጅናል መሆን አለበት፡፡ አቀላቅሎ የሚያቀርብ ካለ እንደተጭበረበረ ተቆጥሮ በክልል ግዥ ኤጀንሲና በህግ እርምጃ እንዲወሰድበት ይደረጋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0920984330/ 0916172728
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳርማሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Sarmale Woreda Finance and Plan Development Office seeks sealed bids to supply stationery and other consumable goods for woreda sector offices. Bidders must hold a valid trade license, renewed tax, TIN, commercial registration, supplier registration, and VAT certificates. Items must be first-grade, original, and delivered to the office warehouse.
