ተቋማችን በአዲስ አበባ ጎፋ በሚገኘው ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት ግቢ ውስጥ ላስገነባው ዘመናዊ ጂ+1 ህንጻ አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ ኢምፖርት ስታንዳርድ የስብሰባ አዳራሽ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Electric Utility
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፋፋግ/ግጨ-012/2019
ተቋማችን በአዲስ አበባ ጎፋ በሚገኘው ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት ግቢ ውስጥ ላስገነባው ዘመናዊ ጂ+1 ህንጻ አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ ኢምፖርት ስታንዳርድ የስብሰባ አዳራሽ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
| ሎት | የዕቃው ዓይነት | የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) | የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
| 1 | ዘመናዊ ኢምፖርት ስታንዳርድ የስብሰባ አዳራሽ ወንበር ግዥ | 65,000.00 | ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት | ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር፡- 011-156-01-48
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና _<<ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility seeks to buy modern import-standard conference hall chairs for its new G+1 building at the central store in Gofa, Addis Ababa, via open tender. Eligible bidders must have a valid business license, VAT registration, renewed tax clearance, and a taxpayer ID.
