Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

ተ.ቁየማሽኑ ሞዴል/ዓይነትየማሽን ሴሪያል ቁጥርየሞተር ሴሪያል ቁጥርየሚሸጥበት ሁኔታ
1.D7G ዶዘር65V0520810Z08479በስክራፕ ባለበት ሁኔታ
2D78 ዶዘር65V0562810Z09718በስክራፕ ባለበት ሁኔታ
3C5-683E ኮምፓክተርDAD00498CPT30851በስክራፕ ባለበት ሁኔታ
  1. ተጫራቾች ማሽኖቹን ሳሪስ አካባቢ በሚገው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ባሉት የሥራ ሰዓት ብቻ መመልከት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ፎርም ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ መዝጊያ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
  5. ለጨረታ የቀረቡት ማሽነሪዎች ሽያጭ በስክራፕ በመሆኑ ምንም ዓይነት የሥም ዝውውር ድርጅቱ አያከናውንም፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ማሽነሪ በራሱ ማንሻ መሣሪያ ፣በራሱ ትራንስፖርት፣ በራሱ የሰው ኃይል አቅርቦት የማንሳት ግዴታ አለበት፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፋቸው እንደተገለጸ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ማሽን ዋጋ በመክፈል ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ድርጅቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 442 1133,212

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Riyes Engineering invites bids to buy used construction machinery for scrap: D7G and D78 dozers and a C5-683E compactor, sold as-is. Any individual or entity may participate by purchasing the tender document for a non-refundable fee. Bidders must quote prices including VAT and submit a bid security.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender