የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
| የዕቃው አይነት | የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
| የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና ፕሪንተር | ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም 8:00 ሰዓት | ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት | ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እ.ታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000149984384 (EEU N/A/A/R CU CON FOR EL CON) በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አድራሻ፡- ፒያሳ አቡነጴጥሮስ ፊት ለፊት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር-210 በሚገኘው ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond)ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦርጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያዩ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ከቀኑ 8:30 ሰዓት ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣
- ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
- ተጫራች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለገ በስልክ ቁጥር፡- 0984820007 መደወል ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን
✨ messages.ai_summary
North Addis Ababa Region seeks to buy various toners and printers through open tender from companies engaged in the sector. Bidders must have a renewed business license, VAT and taxpayer registration, and proof of eligibility from the revenue office, plus proof of registration on the procurement agency website.
