Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline20 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 2: ብር 50,000፤ ሎት 1, 3 እና 4: ብር 100,000 ለእያንዳንዳቸው (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ጠዋት በ4:30
  • Categories Electrical And Electromechanical , Cleaning And Janitorial Equipment , Installation, Maintenance And Other Engineering Services

ኮሜርሻል ኖሚኒስ – የፅዳት ማሽነሪ፣ ተሽከርካሪ እና EV ቻርጀር ግዥ ጨረታ

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ
Commercial Nomminees PLC
የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/08/19

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ

  • ሎት1:- የተለያዩ የፅዳት ማሽነሪዎች (Different Cleaning Machineries):- Scrubbing machine, backpack vacume cleaner, Driving type electrical Road sweepers, etc
  • ሎት2:- የፅዳት ማሽነሪዎች መለዋወጫ አቅርቦትና የጥገና አገልግሎት
  • ሎት3:- የመኪና ግዥ (Mid - Bus, Double Pickup, Van mini bus)
  • ሎት4:- ኢቪ ቻርጀሮች DC

ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በስም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በስም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2:00-6:00 እና ከሰዓት 7:00-11:00 እንዲሁም ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት 2:00-6:00) ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ለሎት 2 ብር 50,000 ለሎት 1, 3 እና 4 ብር 100,000 ለእያንዳንዳቸው በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል::

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: የዕቃዎች ርክክብ የሚደረግበት ቦታ ገርጂ የድርጅቱ የዕቃ ግምጃ ቤት ይሆናል:: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል:: ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ
አድራሻ: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-1-569992
አዲስ አበባ

✨ messages.ai_summary
Commercial Nominees invites bids for cleaning machinery (scrubbers, backpack vacuums, ride-on electric road sweepers), their spare parts and maintenance services, vehicles (mid-bus, double pickup, van/mini bus), and DC EV chargers. Bidders must submit renewed business license, VAT registration, supplier registration proof, and bid security CPO.
Save Tender