በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግስት መስሪያ ቤት ለገጠር መንገድ በ2019 E.C የበጀት ዓመት የመንግድ ሥራ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለመንገድ ሥራ የሚውል ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2019
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግስት መስሪያ ቤት ለገጠር መንገድ በ2019 E.C የበጀት ዓመት የመንግድ ሥራ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለመንገድ ሥራ የሚውል ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋል። ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች -
- የመንግድ ማሽን ኪራይ ፍቃድ ያላቸው እና የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉ
- በዘርፉ የ2019ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው፣
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከ አጠቃላይ ዋጋ የነዳጅ ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ CPO (ቼክ) (unconditional bank guarantee) ማስያዝ የሚችል::
- የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 1000/ አንድ ሺ ብር/ በመክፈል ከጉ/ወ/ገንዘብ /ጽ/ቤት መግዛት የሚችል::
- ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተካታታይ ቀናት ( ቅዳሜ ና እሁድን ሳይጨምር) የጨረታ ሰነዱን ገዝቶ ማስገባት የሚችል፤
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻውን እና የድርጅቱን ስም እና ማህተም በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ ሃ ያ አ ን ደ ኛ ው (21) ቀን 6:00 ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው በተባለበት ቀን እና ሰዓት ገብቶ ካለቀ በኋላ በእለቱ 6:30 (ስድስት ሰዓት ተኩል) ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8:00 (ስምንት ሰዓት) በጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ይከፈታል::
- አሸናፊ ተጫራቾች ከጽሕፈት ቤቱ ጋር ውል መፈራረም የሚችሉ እና የውል ማስከበሪያ/ ዋስትና ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በቼክ ማስያዝ የሚችሉ መሆን እንዳለባቸው::
- እዚህ ማስታወቂያ ላይ ያልተጠቀሱ መስፈርቶችን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ ተካተዋል
ማሳሰቢያ፡-
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 25917110586/0917016806 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ::
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Gumay Woreda Finance Office seeks bidders to rent out construction machinery for rural road works for government offices in the woreda. Eligible bidders must hold a machinery rental license, renewed business license, TIN, supplier certificate, and VAT registration.
