Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline21 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityበሎት: ሎት-1 ብር 190,000.00፣ ሎት-2 ብር 250,000.00
  • opening dateጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Safety And Security , Electronics Materials , Cctv Camera

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1 በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና በሎት-2 በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/02/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1 በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና በሎት-2 በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድህረ-ገፅ (e-GP) ላይ የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ህንፃ ቁጥር-11 ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) የጨረታ ሰነዱን በሚገዛው ድርጅት ስም ወደ ትራንስሚሽን ኮንስትራክሽን A/C No.1000252665203, በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ህንፃ ቁጥር-9 ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/02/2019 ሎት-1 በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና ሎት-2 በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ የሚል ምልክት በማድረግ እና የሚወዳደሩበትን ሎት/ሎቶች በግልፅ በመጥቀስ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተ.ቁDescriptionየጨረታ ዋስትና ማስከበሪያየጨረታው ማዝጊያ ቀንና ሰዓትየጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት
ሎት-1በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ (SUPPLY AND INSTALLATION OF CCTV SURVEILLANCE SYSTEM AND BIOTIME DEVICES) ግዥብር 190,000.00ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓትጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
ሎት-2በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ (SUPPLY AND IMPLEMENTATIONS OF IP CCTV SURVEILLANCE SYSTEM FOR GIBE II) ግዥብር 250,000.00ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓትጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት

5. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ፡፡

6. ግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Power seeks bidders for Lot 1: supply and installation of a time-attendance (Biotime) and CCTV surveillance system at its Head Office; Lot 2: supply and implementation of an IP CCTV surveillance system for Gibe II. Open to licensed, tax-compliant, VAT-registered firms registered on the e-GP supplier list.
Save Tender