Tender Detail

Tender Details

  • Company The Amhara Regional State East Gojjam zone Awabel woreda Finance Office
  • Address Amhara Region, Ethiopia, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline21 Oct 2026, 9:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት1 ብር 15,000፤ ሎት 2 እና ሎት 3 ብር 5,000 (ሲ.ፒ.ኦ ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት (ጠዋት 10:00)
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

The Amhara Regional State East Gojjam zone Awabel woreda Finance Office


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት1 .የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ፣ ሎት2. የመኪና ዲኮርና ጌጣጌጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ እንዲሁም ሎት3. የመኪና ዘይትና ቅባት ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ግብር ለመከፈሉ የሚያረጋግጥ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፡፡
  3. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚሞሉት ዋጋ ከ500000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት/VAT/ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚሞሉት ዋጋ ከ500000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት/VAT/ ጨምሮ እንደተሞላ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ/ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ/እስፔስፊኬሽን/ ከእያንዳንዱ ሎት / ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የመሸጫ ዋጋ የማይመለስ ብር ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 03 መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት1 ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ እንዲሁም ሎት 2 እና ሎት 3 ብር 5,000/አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ/ሲ.ፒ.ኦ/፣ በመሂ አንድ እና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ በጽ/ቤቱ በግዥ ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘውትር በስራ ሰዓት እስከ 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 በ16ኛው ቀን እስከ 3፡30 ማስገባት የሚቻል ሲሆን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0587720630/0004 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኋላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  13. መ/ቤቱ ጨረታውን 20% የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. የእቃው ዋጋ የሚሞላው ከጨረታው ጋር በምናቀርበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ሆኖ እስፔስፊኬሽን ቀይሮ መሙላት የተከለከለ ነው፡፡
  15. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  16. አሸናፊው ያሸነፋቸውን እቃዎችን አዋ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ድረስ ያለማንጠባጠብ አጠቃሎማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
  17. አሸናፊው በሎት ይለያል፣ በሎቱ ውስጥ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ ዋጋቸው መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡
  18. ማንኛውም የሚቀርበው እቃ ኦርጅናል መሆን አለበት፡፡
  19. የመኪና መለዋወጫ እቃ አሸናፊ የሆነ አካል ወይም ድርጅት አገልግሎቱን ወይም ግዥዉን በዉሉ መሰረት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ ማቅረብ ወይም መፈፀም አለበት፡፡
  20. ሌሎች ያልተጠቀሱ አሰራሮች ካሉ በግዥ መመሪያ ቁጥር 144/2018ዓ/ም መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  21. የሚመጡ ወይም የሚቀርቡ እቃዎችን ከተረጋገጠ በኋላ በየ ንብረት ክፍሉ ያደርሳሉ፡፡

በምስ/ጎ/ዞን አዋበል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
ሉማሜ፣

✨ messages.ai_summary
The Awabel Woreda Finance Office seeks suppliers for vehicle spare parts, car decoration materials, and vehicle oil and lubricants, split into three lots. Bidders must hold a valid trade license, business registration certificate, tax clearance, and TIN; VAT registration is required for bids of 500,000 birr or more.
Save Tender