Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline09 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ (ቫትን ጨምሮ) 1.5% (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበ15ኛው ቀን 8:30
  • Categories Road And Bridge Construction , Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

ለአንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት፣ ለጋሸና ብልባላ ላሊበላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት እና ለጋሸና ኮን-ጨጎማ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል 60/70 bitumon ፣ primo coat (MC-30) እና Tack coat (RC-70) አቅርቦት በጨረታ ቁጥር 17/2019 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 17/2019

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት

  1. ለአንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት፣ ለጋሸና ብልባላ ላሊበላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት እና ለጋሸና ኮን-ጨጎማ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል 60/70 bitumon ፣ primo coat (MC-30) እና Tack coat (RC-70) አቅርቦት በጨረታ ቁጥር 17/2019 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን:-
    1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፤
    2. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፤
    3. የጨረታ ሰነዱን ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ባ/ዳር ከተማ (አፄ ቴወድሮስ ክ/ከተማ ቀበሌ 11) አባይ ራስ ቀበሌ እና አ/አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ 7ኛ ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 / ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፤
    4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለጨረታ ቁጥር 17/2019 እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ባህር ዳር ዋናው ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ለጨረታ ቁጥር 17/2019 በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ይከፈታል፡፡ የተጠቀሱት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8:00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 8:00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8:30 ይከፈታል፤
    5. የጨረታው ውድድሩ በሎት/በምድብ/ ድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን በአንድ ሎት /ምድብ/ ለተጠየቁ የስራ ዝርዝሮች ሙሉ በሙሉ ዋጋ መሞላት አለበት፤
    6. በጨረታ የተሞላው ዋጋ የጨረታ ሠነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል፤
    7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር :-
ባህር ዳር:- 058-218-0538 / 09-18-01-06-17 / 09-21-26-13-00
አዲስ አበባ:- 0111265338/09-18-80-03-64/09-20-24-93-20

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Zemen Construction Corporation seeks eligible factories/suppliers to supply 60/70 bitumen, prime coat (MC-30) and tack coat (RC-70) for its Anjibara Traffic Complex, Gashena-Bilbala-Lalibela road and Gashena-Kon-Chegoma road projects. Bidders need a valid trade license, TIN and VAT registration.
Save Tender