Tender Detail

Tender Details

  • Company መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115572752
  • Website
  • Deadline16 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ ባንክ ጋራንቲ ብቻ
  • opening dateበ16 ኛው ቀን ከቀኑ8:30 መ.ሰ.ፋ ግዥ ክፍል ይከፈታል
  • Categories Building Construction , Finishing Work , Construction Works

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማጠናቀቂያ ስራ ግንባታ ሲቪል ስራዎች /Civile Work / በግንባታው ዘርፍ GC/BC ደረጃ 1- 4 ከዚህ በታች የተገለፁትን ሲቪል ስራዎች/cive work/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥርመሰፋ/ብ/ግ/ጨ/03/2019

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማጠናቀቂያ ስራ ግንባታ ሲቪል ስራዎች /Civile Work / በግንባታው ዘርፍ GC/BC ደረጃ 1- 4 ከዚህ በታች የተገለፁትን ሲቪል ስራዎች/cive work/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ለንፋስ ስልክ ላፍቶ ጋሻፕሮጀክት .....የማጠናቀቂያ ስራ /Civile work/....

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ/ VAT Registration Certeficate/፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት የብቃት ሰርተፊኬት tax clearance certificate የመንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መ.ሰ.ፋ. ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ/በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ ባንክ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና አንድ አንድ ኮፒ ለየብቻ ለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 15 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
    እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16 ኛው ቀን ልክ 8:00 ሰአት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ8:30 መ.ሰ.ፋ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፀም ይሆናል፡፡
  7. በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  8. ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115575227/0910993814

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Defense Forces Foundation seeks civil finishing works for its communal housing projects. Open to GC/BC Grade 1-4 contractors with valid trade license, VAT registration, tax clearance, TIN, and government procurement certificates.
Save Tender