Tender Detail

Tender Details

  • Company በአ/ከ/ክ/ከ/መ/8/ት/ጽ/ቤት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 መሳለሚያ ወረዳ 6 ፖሊስ ጣቢያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ። : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት 2% (ሲፒኦ): ሎት1 ብር 28500፣ ሎት2 ብር 10000፣ ሎት3 ብር 2200፣ ሎት4 ብር 1200፣ ሎት5 ብር 2200፣ ሎት6 ብር 14000፣ ሎት7 ብር 2000፣ ሎት8 ብር 2000፣ ሎት9 ብር 30000፣ ሎት10 ብር 1500፣ ሎት11 ብር 3000፣ ሎት12 ብር 2640
  • opening dateበ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ታሽጎ በ3:00 ሰዓት ይከፈታል
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office And Home Furniture , Cloth And Shoes

የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት - የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

በአ/ከ/ክ/ከ/መ/8/ት/ጽ/ቤት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የ1ኛ ዙር የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8ት/ጽ/ቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት በጀት ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህም:-

ሎት1 አልባሳትና ጨርቆችሎት7 የቤት ዉስጥ ተገጣጣሚዎች እድሳት እና ጥገና
ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎችሎት8 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና
ሎት3 ህትመትሎት9 ቋሚ እቃዎች
ሎት4 አላቂ የህክምና ዕቃዎችሎት10 የደንብ ልብስ ስፌት
ሎት5 የትምህርት መርጃ ዕቃዎችሎት11 የመስተንግዶ አቅርቦት
ሎት6 የፅዳት እቃዎችሎት12 ትራንስፖርት

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡*በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የግብር ከፋይ መለያ(ቲን ነምበር) ቁጥር ያላቸው፤ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ የአቅራቢዎች ምዝገባ ላይ የተመዘገቡ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል 4ተኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 23 ከጠዋቱ 2:30-11:30 ሰዓት ድረስ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ማስከበሪያ ለአያንዳንዱ ሎት 2% ሲሆን ለሎት1, ብር 28500 (ሃያ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር)፣ ለሎት2, ብር 10000 (አስር ሺህ ብር)፣ ሎት3, ብር 2200 ብር (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ብር)፣ ሎት4, ብር 1200 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር)፣ሎት5, ብር 2200 (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ብር)፣ ሎት6, ብር 14000 (አስራ አራት ሺህ ብር)፣ ሎት7, ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር) ሎት8, ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር) ሎት9, ብር 30000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሎት10, ብር 1500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት11, ብር 3000(ሶስት ሺህ ብር) ሎት12, ብር 2640(ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ)ብቻ የጨረታ ሰነዱን አሽገው ዋናውን እና ኮፒውን ለያይተው እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ታሽጎ በ3:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል::

ማሳሰቢያ:-

  • ሎት 3፣7፣8፣11 እና 12 አገልግሎት ግዥዎች በበጀት አመቱ አገልግሎት በሚፈለግበት ወቅት በሚታዘዘዉ መጠን ልክ ሲሆን ዉሉ ጸንቶ የሚቆየዉ እስከ በጀት አመቱ መዝጊያ መሆኑን እናሳዉቃለን::
  • ተጫራቾች የተጫረቱበትን ዕቃዎች ናሙና /ሳምፕል ጨረታው ከመከፈቱ 2 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  • ተጫራቾች ውል ከፈረማቸው በፊት የውል ማስከበሪያ የተጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለባቸው:: «ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ሻትን ጨምሮ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው መሙላት አለባቸው::
  • የካቲት 23 ልዩ ፍላጎት የመ/ደ/ት/ቤት በጨረታው ከሚቀርቡት የእቃዎች ብዛት አሸናፊ ከሆነው ድርጅት እስከ 20 ፐርሰ አለው::
  • ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጨራቾች ድጋፍ የሚደረገዉ በምታመርቱት ምርት ላይ ብቻ ነዉ::

አድራሻ:-አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 መሳለሚያ ወረዳ 6 ፖሊስ ጣቢያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ::

ስልክ ቁጥር :-0112303051

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8ት/ጽ/ቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Yekatit 23 Special Needs Primary, First and Middle School invites eligible suppliers to bid for various goods and services under 12 lots, including clothing, office supplies, printing, medical items, teaching aids, cleaning materials, furniture, electronics repair, uniforms, catering and transport. Bidders need a renewed trade licence, TIN, tax clearance and supplier registration.
Save Tender