ግልጽ የስራ ማስታወቂያ ለንዑስ ስራ ተቋራጮች - ምዕራብ ኮንስትራክሽን (ፊኒሺንግ፣ ሳኒተሪ፣ ኤሌክትሪካል፣ ኤሌክትሮ ሜካኒካል፣ ዳታ፣ ፋየር አላርም እና ሲሲቲቪ)
ምዕራብ ኮንስትራክሽን ( MIRAB CONSTRUCTION)
ምዕራብ ኮንስትራክሽን
MIRAB CONSTRUCTION
ግልጽ የስራ ማስታወቂያ ለንዑስ ስራ ተቋራጮች
ምዕራብ ኮንስትራክሽን በመላው ሀገሪቱ እያስገነባቸው ለሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በግንባታው ላይ በፊኒሺንግ፣በሳኒተሪ፣ኤሌክትሪካል፣ኤሌክትር ሜካኒካል፣ዳታ ፣ፋየር አላርም እና ሲሲቲቪ ስራ ዘርፍ የተሰማሩና ፕሪት ያላቸውን ንዑስ ስራ ተቋራጮች አወዳድሮ ለማሰራት ይጋብዛል::
በዚሁ መነሻ ንዑስ ስራ ተቋራጮች ማሟላት ያለባቸው መረጃዎች:-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የንግድ ምዝገባ ምክር ወረቀት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ምዝና ሰርተፍኬት እና
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬትና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችልና በምዝገባው ወቅት የሰነዶቹን አንድ የማይመለስ ቅጂ በአካል በመገኘት ማቅረብ ይጠበቅበታል::
- ከደረጃ 3-ደረጃ 5 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC) እና ህንጻ ተቋራጭ (BC) ያላቸው በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ::
- ከዚህ በፊት የሰሩትን ስራዎችና የሰሩባቸውን ድርጅቶች (original Testimonial letters) ያካተተና የተሟላ Company Profile ማቅረብ የሚችሉና ሚቀርበውን (Testimonial letters) እውነተኛነት ድርጅታችን በራሱ መንገድ እንደሚያጣራ ለማሳወቅ እንወዳለን::
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት 22 H&M 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 በመገኘት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
Address:- 22 Mazoria H&M Building 2nd Floor R.No. 208
Tel: +251-1-6-63-09-49 Mobile: +251-9-11-52-44-65/251-9-11-22 28 31
Fax:- +251-16- 63 09 52 P.O.Box 190115
E-mail. solcong1@gmail.com/ solconstruction@yahoo.com
✨ messages.ai_summary
Mirab Construction invites prequalified subcontractors for finishing, sanitary, electrical, electromechanical, data, fire alarm and CCTV works on its nationwide building projects. Eligible bidders are Grade 3–5 GC or BC contractors able to submit a full company profile with original testimonial letters.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
