በማዕከላዊ ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም በመስኩ ፍቃድ ያለው ድርጅት -
- የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ ማስረጃ የሚያቀርብ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርብ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ
- የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000/አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ ቢድ ቦን/በጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረሰኝ ማስያዝ የሚችል፡፡
ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-8 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዛው እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ
- ተወዳዳሪዎች/ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0925109803/0916346115/0916393375 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Dalocha Woreda Finance Office seeks to procure stationery and office consumables via open tender. Eligible licensed suppliers must provide tax payment proof, renewed business license, VAT registration, commercial registration, taxpayer registration, supplier registration certificate, and a bid security. The office may cancel the tender fully or partially.
