አገልግሎታቸውን የጨረሱና የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ – ቁጥር 404/01/2019 – አራዳ ክፍለ ከተማ ፐ/ሰ/የሰ/ል ጽ/ቤት አስ/ፋ/ፑል
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
አገልግሎታቸውን የጨረሱና የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- አ/ክ/ከ/መ/ን/አ/ጽ/ቤት/404/01/2019
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎታቸውን የጨረሱና የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. የተሰባበሩ ወንበሮች፣ የፕላስቲክ በሮች፣ መስታወቶች፣ የእንጨት በሮች፣ ተለጣፊ የፐርሰንት ማቀፊያ፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንክ፣ የቆየ ሽንትሲንክ፣ ስብርባሪ ጠረጴዛ፣ የ1ለ5 ጠረጴዛ ኮሚዲና፣ የእንጨት መደርደሪያ ቸፐዶች፣ ፒፒሲ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግንባር ቀርበው በማየት የውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ተሳትፋችሁ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራች
- ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ፣ እንዲሁም የታደሰ ቀበሌ መታወቂያ እና ፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ
- ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳር ቅጥር ግቢ ውስጥ፡-
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል -
- ንብረቱ ባለበት ሁኔታ የሚሸጥ ይሆናል -
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ 35,000.00 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ሰዓት በስራ ሰዓት ከ2፡30 ጀምሮ እስከ 11፡30 መመልከት ይቻላል።
- ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4ኛ ፎቅ ንብረትና ህንፃ አስተዳደር ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ቁጥርና የዕቃውን ዓይነት በግልጽ ኢንቨሎፕ ላይ በመጻፍና የድርጅቱን ወይም የግለሰብ ስም ከጀርባውም ከውስጥም በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 17 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑ ህንፃና ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ17ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን በ18ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ህንፃና ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃና ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
አድራሻ፡- በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር አራዳ ክፍለ ከተማ በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑልየመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በአራዳ ክፍለ አስተዳደር ግቢ ውስጥ /ብርሃንና ሰላም ንግድ ባንክ ፊት ለፊት ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 011-8-12-18-27
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር አራዳ ክፍለ ከተማ በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑልየመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
✨ messages.ai_summary
Sale of used and obsolete items—broken chairs, plastic and wooden doors, glass, sinks, cabinets, shelves, and other assorted property—sold as-is via open bid. Bidders need a valid renewed business license, current tax payment proof, renewed kebele and Fayda IDs.
