Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ
  • Address , Phone: -----
  • Website
  • Deadline16 Oct 2026, 9:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ የማይመለስ
  • Bid SecurityCPO /50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር
  • opening dateበዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ ከተማ መ/ደ/ሆስፒታል ለጽኑ ህሙማን/ICU/ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2019

የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ ከተማ መ/ደ/ሆስፒታል ለጽኑ ህሙማን/ICU/ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች፡-

  1. በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተመዘገቡና ደረጃቸው GC/BC- 6 እና ከዚህ በላይ የሆኑ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  4. የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  6. የጨረታ ማስከበሪያ CPO /50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር ማስያዝ የሚችሉ፤
  7. ተጫራቾች ከአሰሪ መ/ቤት የተሰጠ መልካም የሥራ አፈፃጸም ከ2016 ዓ/ም ጀምሮ ቢያንስ የሁለት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዙር ከፍያ ሰርተፊኬት የጊዜያዊ ርክክብ ቨርቫል ወይም የመጨረሻ ርክክብ ቨርቫልና የሥራ ውል ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፣
  8. የአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፣
  9. የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችሉ፣
  10. ተጫራቾች የአንድ ዓመት ታክስ ክሊራንስ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡-
  11. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ ላይ በማሽግና 2 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከላሃ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ቢሮ ቁጥር-6 የንግድ ፍቃዳቸውን ዋናውን/Original/ በመያዝ መግዛት ይችላሉ፡-
  13. ተጫራቾች በገዙት ሠነድ ላይና በፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
  14. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ22ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን 22ኛው ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መብራሪያ የስልክ ቁ. 0913116126 0986731042 09262659703 0928969624 ይደውሉ፡

የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት

✨ messages.ai_summary
Laha Town Administration invites eligible bidders to construct an ICU ward for Laha Town Hospital. Bidders must be Ministry of Construction-registered GC/BC-6 or above with valid licenses, TIN, VAT registration, tax clearance, supplier registration, site visit letter, and at least two years of work performance since 2016.
Save Tender