Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0977730906
  • Website
  • Deadline16 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400 ብር
  • Bid SecurityC P O 15000/አስራ አምስት ሽህ ብር
  • opening date2በቀን 6/2/2019 ዓ.ም በ10፡10 ሰዓት
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

በደቡብ/ኢት/ከ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሸ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ/ኢት/ከ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሸ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይ መወዳደር የሚፈልግ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡፡

  1. በዘርፋ ንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ወይም የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የእቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  5. የግብር ከፋዮች ምዝገባ ቁጥር//TIN NO/ ሰርተፍኬት ወረቀት ያለው፡፡
  6. ከጠቅላላ ክፍያ 3% ለመንግስት ግብር መክፈል የሚችል ህጋዊ የሆነ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላል፡፡
  7. የዚህ ጨረታ ሣጥን የተዘጋጀው ሰ/አ/ወ/ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ግቢ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት እና ቴክኒካል ሁለት ኮፒና ፋይናንሻል ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መከትት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  8. ተጫራቾች C P O 15000/አስራ አምስት ሽህ ብር ማስያዝና ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ 400 ብር በመክፈል ጨረታዉ ከመጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  9. በተጨማሪም ተጫራቾች በጨረታ ሠነድ ውስጥ ያሉትን መመርያዎችን መፈፀም ግዴታ አለባቸው፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኝም የሚከፈት ይሆናል፡፡

ጨረታው የሚቆየው ጊዜ ከቀን 15/1/2019 ዓ.ም እስከ 6/2/2019 ዓ.ም ሲሆን የሚያበቃው በቀን 6/2/2019 ዓ.ም በ10፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በቀን 6/2/2019 ዓ.ም በ10፡10 ሰዓት ላይ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ ካስፈለገ በ0977730906 መደወል ይቻላል፡፡

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በስሪ ዞን ሰሜን ስሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of a women's sanitation center and waste incinerator at Melorasha Kebele school under the One WASH program. Open to legally licensed bidders with valid trade license, VAT registration, supplier registration, and TIN certificate. Bidders must submit technical and financial documents in sealed envelopes.
Save Tender