በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ጨረታ ቁጥር 001/2019
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መ/ቤቱ የሚገባቸውን ዕቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ በሽያጭ የሚቀርብ ስሆን ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
* በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፣
- የዘመኑን ግብር የከፈለ /ከመንግስት ዕዳ ነጻ የሆነ፣
- የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣
- የ/VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው TIN NO/
- በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣
- አሸናፊ ድርጅት መከፍል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 3% ይከፍላል፡፡
- አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበርያ ያሸነፈበትን ገንዘብ ልክ 10% ያስይዛል።
በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የድርጅቱ ገንዘብ መቀበያ QR ኮድ ደረሰኝ አሳትሞ በእጁ የያዘ መሆን አለበት፣
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን ከወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ በማይመለስ ብር 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ዋጋ አቅራቢ ተወዳዳሪዎች የዕቃ ዓይነቱንና ደረጃውን በሰነዱ ዝርዝር በተቀመጠው ቅደም ተከተል ሞልተው አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት ለብቻውን እንዲሁም ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማድረግ ሁሉንም በሰም በታሸገ በአንድ እናት ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ /CPO/ በባንክ በተረጋገጠ 30,000 ብር በፊደልም (ሰላሳ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን፤ /CPO/ ለብቻው ታሽጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር መቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን የሚከፈት ስሆን ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወ/ከ/ፋ/ጽ/ቤት በመሰብሰብያ አደራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል።
- ማንኛውም ተጫራች እንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ።
ማሳሰቢያ፣ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0949159755/ 0932194807
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Procurement of stationery and consumable office supplies for various offices in Wenago Town Administration, Gedeo Zone, South Ethiopia Region. Bidders must hold a valid business license, be VAT-registered, have a TIN, be free of government debt, and be registered as suppliers.
