Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ቃስ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
  • Address Addis A baba Ethiopia, Phone: 0115539983/0911079926/0984798165/
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 /አራት መቶ ብር/ የማይመለስ
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Stationery Materials

A5 SinarLine exercise book 50 sheet/page double cover, perfect for all ages, 50 wider rule lined page, perfect size for school bag, With acid free paper

የኢትዮጵያ ቃስ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


የጨረታ ማስታወቂያ

የጽህፈት መሳሪያዎችና የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ ዝርዝር

S/N Description Unit of Measure Quantity
1 A5 SinarLine exercise book 50 sheet/page double cover, perfect for all ages, 50 wider rule lined page, perfect size for school bag, With acid free paper Pcs 7140
2 Cello Technotip PEN top Ball point 0.6mm smooth writing Blue ink brand Pcs 1190
3 HB graphite Pencils pcs 1190
4 Soft pencil rubber eraser. Soft texture, not easy for breaks, scratch papers size 1cm X 2cm X 5cm Pcs 595
5 Durable metal casing Sharpener Carbon steel blade Pcs 595
6 School bag Medium size water proof backpack with double shoulder straps good quality Pcs/bag 595
7 Mathematical Instrument set Geometry box containing ruler (30cm), compass, protractor Set 595

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስከር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት
  4. የታከስ ከሊራንስ ሰርተፍኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  6. ለሚወዳደርሩባቸው የጽህፈት መሳሪያዎችና የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ ፋይናሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት፡፡
  7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡- 0115539983/0911079926/0984798165/

በኢትዮጵያዊ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

✨ messages.ai_summary
Procurement of stationery and student backpacks: A5 exercise books, blue ballpoint pens, HB pencils, erasers, sharpeners, medium waterproof school bags, and geometry sets. Bidders must have a renewed business license, VAT registration, tax clearance, and TIN certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender