በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የየካ ቦሌ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤትለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ሎት 01 እስከ ሎት 10 ድረስ ያሉት ዕቃዎች፡-
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የየካ ቦሌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የየካ ቦሌ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ሎት 01 እስከ ሎት 10 ድረስ ያሉት ዕቃዎች፡-
- የደንብ ልብስ
- የአላቂ የቢሮ አቃ
- የኤሌክትሮኒክስ አቃ ግዥ
- የጽዳት አቃዎች ግዥ
- የመኪና ኪራይ
- ጭነት
- የፋርኒቸር እቃ ግዥ
- የአጋዥ መጻፍ ግዥ
- የላብራቶሪ እቃ ግዥ
- የአስፖርትና ሙዚቃ መሳሪያ ግዥ
- የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት
በጨረታዉ ለመወዳደር ለምትፈልጉ
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሱበትን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሱ፡፡
- በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር ባዘጋጀዉ እቃና አገልግሎት ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትቸሱ፡፡
- ግብር የመከፈል ግዴታቸዉን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢዉ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- ተጫራቹ የጨረታዉን ዝርዝር፣ሎት የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበትን ዓይነት የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በተከታታይ አስር የስራ ቀን በስራ ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የካ ቦሌ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናስ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበት በሲፒኦ 1,ቀሚ እቃ 40000 ብር 2. ደንብ ልብስ 30000 3. አሳቂ እቃዎቸ 10000 ብርን የጨረታ ሰነዱን ሲያስግባ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቶች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ እሰከነቫቱ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ዉስጥ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት የስራ ቀናት ወስጥ በስራ ሰዓት ዉስጥ ከላይ በተጠቀሰዉ ቢሮ በመቅረብ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስግባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ በዐኛዉ ቀን 10፡30 ሰዓት ከፍት ነዉ፡፡በዚሁእለት10፡30 ተዘግቶ በዚሁ አለት 1:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
- አሸናፊዎች በጨረታዉ አሸናፊነት ከተገለፀዉ ቀን ከ7ኛዉ ቀን በኋላ መልካም አስተሳሰብ ዋስትና 10 ፐርሰንት በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ዉል በመፈፀም ያሸነፉበትን አቃ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- መስረያ ቤቱ በጨረታዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በመካፈል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ፡፡
- እያንዳንዱ ተጫራቾች የሚያስጋባቸዉን እቃዎች ሳምፕል ሲያጡ በፎቶ የሚያስፈልጉትን ኢቃዎች ማምጣት ይኖርበታል ፡ ማንኛዉም ድርጅት ናሙና ላይ ስልከ ቁጥር ወይም የድርጅቱ ማህተብ ከተደረገ ዉድቅ ይሆናል፡፡
አድራሻ ፡- በለሚ ኩራ/ ከ/ ወረደ 04-/49/ መንገድ ወደ ጌቱ አደባባይ አልፎ ጨሪ ሰፈር ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ /0118593255/018932455/
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የየካ ቦሌ
ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረዳ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Supply of goods in 10 lots for Yeka Bole Primary School: uniforms, office supplies, electronics, cleaning materials, vehicle rental, furniture, educational materials, laboratory equipment, sports and music equipment, and staff uniform sewing. Bidders need a renewed trade license, tax payment proof, and registration certificate.
