ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲከ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲከ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ flonline via www.merkato.com: www.Extratender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ረጅን ጽ/ቤት ብሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ማግኘት ይቻላል።
| ተ.ቁ | የእቃው ቦታ | መለያ ቁጥር | የሚቆይበት | መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መከፈቻ ቀን እና ሰዓት | ማስከበሪያ መጠን በብር |
| 1 | በሀዋሳ ሻሸመኔ እና ኩየራ ቴሌጊቢ | SR/SC/001/26 | ከመስከረም 15 እስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም | መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ቀኑ 11፡00 ድረስ | መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ | 20,000.00 |
መስፈርቶች፡-
- የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom South Region invites legal entities (individuals) to a public bid to sell used wooden crates, wooden storage pallets, wooden drums, used poles, used plastic pipes, and returned (used) metals as-is. Bidders must provide a bank-certified CPO, renewed business license with tax paid, and VAT and TIN certificates.
