Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
  • Address ደብረ ማርቆስ ቀበሌ 02 እምቦሳ የገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 13 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251581784633
  • Website
  • Deadline06 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 300 (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት1: 42,700(አርባ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ብር); ሎት2: 4200(አራት ሺ ሁለት መቶ ብር); ሎት3: 28.000(ሀያ ስምንት ሺ ብር) (CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና)
  • opening dateተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8:30
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories , Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant , Stationery Materials

ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የኢትዮጵያ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SPG/NCB-001/2019

ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የኢትዮጵያ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ ሎት የዕቃ ዓይነት ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን
1 ሎት1 የተለያዩ አይነት እስቴሽነሪዎች 3.631 42,700(አርባ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ብር) 26/01/2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8:30 ይከፈታል፡፡
2 ሎት2 ስካነር 5 4200(አራት ሺ ሁለት መቶ ብር) 26/01/2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል፡፡
3 ሎት3 የተሸከርካሪዎች ዘይት እና ግሪስ 450 28.000(ሀያ ስምንት ሺ ብር) 26/01/2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል፡፡
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር፣ የታክስ ክሊራንስ ያለው እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ https://epg-ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአየር ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በካሽ በመከፈል ወይም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት/ EEU/ አካውንት ቁጥር 1000259834876 በማስገባት እና የባንክ ደረሰኝ በማምጣት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ መስከረም 1/2019 ዓ.ም አንስቶ እስከ መስከረም 26/2019 ዓ.ም ድረስ የጨረታው ሰነድ መውስድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ መስከረም 26/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን መስከረም 26/2019 ዓ.ም 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በደብረማርቆስ ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የሪጅኑ ቢሮ ቁጥር 8 ይከፈታል፡፡
  5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር (+251581784633) መደወል ይችላሉ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility Debre Markos Region seeks suppliers for stationery, scanners, and vehicle oil and grease for its region and centers. Bidders must have a renewed business license, VAT certificate, supplier registration, TIN, tax clearance, and be registered on the PPA supplier portal.
Save Tender