Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
  • Address Sidama Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline26 Sep 2026, 12:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200/ሁለት መቶ ብር/ብቻ የማይመለስ
  • Bid Security20,000 (ሃያ ሺህ) ብር ብቻ የኢትዮጵያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ CPO
  • opening dateበ16ኛው ቀን በዕለቱ 8፡00 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤ/ት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነር እና የፅዳት ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤ/ት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነር እና የፅዳት ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚያስፈልጋቸው ተግባራት

  1. በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ በ2019 ዓ.ም ፍቃዳቸውን ያሳድሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸዉ
  4. በዕቃው አቅራቢነት የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርበዉ ጠቅላላ ዋጋ ግዥ 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር ብቻ የኢትዮጵያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ CPO በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ብቻ ለገቢዎች ባለ ስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመቅረብ ከፈሎ የተከፈለበትን ደረሰኝ በማቅረብ የጨረታ ሰነድ ከሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልተዉ በሰም የታሸገ ኤንቬሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት በ16ኛው ቀን በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ ሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያቀረበዉን ዕቃ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ ዕቃ የተገዛበትን ገንዘብ የመመለስና ወይንም ዕቃ የመለወጥ ግዴታ አለበት፡፡
  11. አሰሪ መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  12. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  13. የወቅቱን ዋጋ ያላገናዘበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Hawassa Zuria Woreda Finance Office seeks bidders to supply stationery and cleaning materials for woreda sector offices via open tender. Eligible bidders must hold a valid business license, be VAT-registered, have a TIN, and provide a supplier registration certificate.
Save Tender