Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462122897
  • Website
  • Deadline01 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200 ብር (የማይመለስ)
  • Bid Security20,000 ብር (በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ)
  • opening dateበዚያው ዕለት 8፡00 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

የሲዳማ ብ/ከ/መንግስት በ2019ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እሰቴሸነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ከ/መንግስት በ2019ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እሰቴሸነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ያለው፡፡
  2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ NAT/ ተመዝጋቢ የሆነ።
  4. የግብር ከፋይነት ስርተፍኬትና መለያ ቁጥር ያለው፡፡
  5. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርብ።
  6. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ /200/ሁለት መቶ ብርከፍሎ መግባት አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 20,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለበት፡፡
  8. ተጫራቾች የጨርታ ሰነዳቸውን 1 ኦርጅናል ፋይናሻልና የቴክኒካል በ2 ኮፒ በአንድ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፒ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይየሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት 8፡00 ሰዓት የሲዳማ ብ/ከ/መንግስት ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ልማት ባለስልጣን ግዥ ፋን አስ ዳይሬክቶሬት ከፍል ቢሮ ቁጥር 02 ተጫራችቸ ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት።

በስልክ ቁጥር፡- 0462122897 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን

✨ messages.ai_summary
Sidama Regional State Coffee, Fruit and Spice Authority seeks to buy office stationery and cleaning supplies via open tender. Bidders must have a renewed sector license, supplier certificate, VAT registration, tax identification and proof of tax payment.
Save Tender