በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን ሎት-1(1) የሠራተኞች ደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 2000፡ ሎት1 (2) የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት ጨረታ ማስከበሪያ 2000፣ ሎት -2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ሎት-3 ልዩ ልዩ ህትመቶች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ ሎት-4 የፅዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ሎት -5 የመገልገያ መሳሪያዎች
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ 01/2019 ዓ.ም
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን ሎት-1(1) የሠራተኞች ደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 2000፡ ሎት1 (2) የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት ጨረታ ማስከበሪያ 2000፣ ሎት -2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ሎት-3 ልዩ ልዩ ህትመቶች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ ሎት-4 የፅዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ሎት -5 የመገልገያ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ ሎት 6(1) በህንፃና በቁሳቁስ ላይ የሚገጠሙ የጥገና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000፤ ሎት 6(2) የአልሙኒየም የሴራሚክ እና የሸማች ሱቅ ስራ የጨረታ ማስከበሪያ 3000 ፤ሎት7 (1) የህክምና ቋሚ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000፤ ሎት-7 (2) አላቂ የህከምና እቃ ሎት-8 በቢሮ ውስጥ የሚገጣጠሙ ቋሚ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000፤ ሎት 9- የጭነት መኪና አገልግሎትየጨረታ ማስከበሪያ 2000፤ በ2019 የበጀት ዓመት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚህ ጨረታ ላይ
ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች -
በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፕሪንት አውት /ኮፒ/ ማቅረብ የሚችል
ለህከምና ዕቃዎች ለሚወዳደሩበት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት የተሰጠ ፈቃድ፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት /TIN / ያላቸው
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በየሎቱ ማቅረብ ሲኖርባቸዉ ደምሮ ሲፒኦ ማስገባት አይቻልም፡፡ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ / እንዲሁም አሸናፊ ከሆኑ የጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ (ለየሎት) የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ከጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 403 መውሰድ ይችላሉ፡፡
ሳንፕል የሚያቀርቡ ተጫራቾች አሸንፈው በሚገቡ ጊዜ በዋጋ ልዩነት በሚል ሰበብ አይነት እና ይዘታቸው የተለወጠ እቃ ማቅረብ አይችሉም::
ተጫራቾች አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የተደረገ ፋይናንሽያል እና ቴከኒካል ዶከመንት ዋጋ ማቅረቢያዉ ላይ የድርጅቱ ማህተም ተመቶ በተለያየ በታሸገ ፖስታ በማሸግ ለአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ይህ ጨረታ በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር(10) ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከረዳት ፋይናንስ ቢሮ በመግዛትና በመውሰድ በጨረታ ሰነዱ ላይ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ያካተተ ዋጋ ነገር ግን (የአልሙኒየም ፤ ሴራሚክ እና የሸማች ሱቅ ስራ) ከቫት ውጭ በማድረግ ሞልታችሁ በዘኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጐ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ከኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀናት የሚከፈት ይሆናል፡፡
እቃ ሲያስገቡ ከu፡oo ሰዓት በፊት ማስገባት አለበት፡፡ ከፍያ የሚፈፀመው እቃውን ጤና ጣቢያ አምጥታችሁ በባለሙያ ተፈትሾ ማሟላት የሚገባውን ሁሉ አሟልቶ ሲገኝ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር on8-93-12-17
የካ አባዶ ጤና ጣቢያ
