Tender Detail

Tender Details

  • Company ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ከተማ አስተዳደር ህንጻ አካባቢ የድሮ መነኃሪያ ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ ጽ/ቤት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0988850096
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ЈМ 03/2019

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ፤ ሎት 2 የጽዳት መገልገያ እቃዎች ሎት 3 የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፤ ሎት 4 ብረታብረቶች እና የብየዳ እቃዎች /Metals and welding materials/ ሎት 5 የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ ዕቃዎች ሎት 6 የኤሌክትሪክ እቃዎች ፤ ሎት 7 የተለያዩ ቀለሞች ፣ ሎት 8 የማሽን መሣሪያዎች (machine shop tools) ፤ ሎት 9 በፋብሪካ ውስጥ የመለኪያ መሣሪያዎች/Hand tools / ሎት 10 ቅባት ና ነዳጅ (lubricant and Gas) ሎት 11 የመኪና መለዋወጫና ሰርቪስ /Car sparpart materials/ ሎት 12 ደብል ካቢን ፒካፕ መኪና Double cabin pickup car 2025/26 ለሁለተኛ ጊዜ በወጣው ግልጽ ጨረታ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈለጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ አሪጅናል ሰነድ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡
ሎት ቁጥር የእቃ ዝርዝር የተጠየቀው ማስከበሪያ (ETB)
ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች ( stationery) 4,000
ሎት 2 የጽዳት መገልገያ እቃዎች (sanitar) 4,000
ሎት 3 የቢሮ ቋሚ እቃዎች / office furniture 7,000
ሎት 4 ብረታ ብረቶች እና የብየዳ እቃዎች /Metals and welding materials/ 10,000
ሎት 5 የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ እቃዎች ( uniform or safety cloth & safety equipment) 3,000
ሎት 6 የኤሌክትሪክ እቃዎች / Electric Materials 4,000
ሎት 7 ቀለሞች / METALC PAINTS/ 3,000
ሎት 8 የሃሽን መሣሪያዎች/Machine Shop Tool/ 20,000
ሎት 9 በፋብሪካ ውስጥ የሚያገለግሉ የእጅ መሣሪያዎች | HAND TOOLS 3,000
ሎት 10 ቅባትና ነዳጅ (lubricant and Gas) 5,000
ሎት 11 የመኪና መለዋወጫና ሰርቪስ /Car spar part materials/ 5000
ሎት 12 ደብል ካቢን ፒካፕ Double cabin pickup car 2025/26 10000
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን መውሰድ
  2. ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ሰነድ ኮፒ በማድረግ ኦሪጅናልና ኮፒ ብለዉ በመለየትና በ2 ፖስታ በማሸግ እንዲሁም የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው ኦሮሚያ ከልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ከተማ አስተዳደር አከባቢ አቡ ሴራ ሁለገብ ሥ/ማህበር ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ ጀብዱ ሞተርስ ኢማ ጽ/ቤት ውስጥ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በዕለቱ ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል ፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ከተማ አስተዳደር አከባቢ አቡ ሴራ ሁለገብ ህ/ሥ/ማህበር ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ ጀብዱ ሞተርስ ኢማ ጽ/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0988850096 / 0941077274

Email:- jabdumotors@gmail.com

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Jabdu Motors Share Company seeks legal suppliers for 12 lots: stationery, cleaning supplies, office furniture, metals and welding materials, safety clothing, electrical materials, paints, machine shop tools, hand tools, lubricants and gas, car spare parts, and a double cabin pickup. Bidders must have a valid business license, tax compliance, supplier registration, and VAT certificate. Samples required.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender