Tender Detail

Tender Details

  • Company በ/ን/ስ/ላ/ክ/ከ/የወ06 ፋ/ጽ/ቤት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200/ሁለት መቶ ብር/
  • Bid Securityለሎት1(አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ) ብር 13812 ሎት3 (የደንብ ልብስ) ብር 13512 ሎት 2 (የጽዳት ዕቃ) ብር 18865 ሎት4(ፕሪንተር ፍሪጅ ካሜራ) 20000 ሎት5(ህትመት) 6742 ሎት6 (መስተንግዶ) 2000 ሎት7(ዘር) 1000 ሎት 8(ትራንስፖርት) 2000 ሎት9 (ጠረቤዛ መንበር ጥገና) 2800 ሎት 10(ፎቶ ኮፒ ፕሪንተር ኮምፒዩተር ጥገና) 1800 ሎት11 (የመድረክ ዲኮር) 3350
  • opening dateበማግስቱ 4፡00 (አራት ሰዓት)
  • Categories Cleaning & Janitorial , Maintenance And Repair , Office Supplies And Services

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር የ2019 ዓመት የኛ ዙር ግዥ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃ እና የደንብ ልብስ የጽዳት ዕቃ የትራንስፖርት ፒካፕ አይሱዚ ሀይገር መስተንግዶ የወንበር ጠረጴዛ ጥገና የፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ፕሪንተር አክሰሰሪ ጥገና የመድረክ ዲኮር የዘር የጉልበት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በ/ን/ስ/ላ/ክ/ከ/የወ06 ፋ/ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር የ2019 ዓመት የኛ ዙር ግዥ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃ እና የደንብ ልብስ የጽዳት ዕቃ የትራንስፖርት ፒካፕ አይሱዚ ሀይገር መስተንግዶ የወንበር ጠረጴዛ ጥገና የፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ፕሪንተር አክሰሰሪ ጥገና የመድረክ ዲኮር የዘር የጉልበት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች፦

  1. የዘመኑ ግብር የከፈሉ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቫት ወይም ቲኦቲ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1(አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ) ብር 13812 ሎት3 (የደንብ ልብስ) ብር 13512 ሎት 2 (የጽዳት ዕቃ) ብር 18865 ሎት4(ፕሪንተር ፍሪጅ ካሜራ) 20000 ሎት5(ህትመት) 6742 ሎት6 (መስተንግዶ) 2000 ሎት7(ዘር) 1000 ሎት 8(ትራንስፖርት) 2000 ሎት9 (ጠረቤዛ መንበር ጥገና) 2800 ሎት 10(ፎቶ ኮፒ ፕሪንተር ኮምፒዩተር ጥገና) 1800 ሎት11 (የመድረክ ዲኮር) 3350 በማስያዝ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለተሸናፊው ድርጅት ወዲያውኑ ተመላሽ ሲሆን አሸናፊው ድርጅት ደግሞ የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% አስይዘው እንደተፈራረሙ በጨረታው ለጨረታ ማስያዣነት የተያዘው ብር ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘው ሰነድ ለያንዳንዱ ሰነድ በማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10(አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ምድር ላይ ቢሮ ቁጥር 1 የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን አድራሻቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ካቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 10ኛው ቀን ከሰዓት 11፡30 ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4፡00 (አራት ሰዓት) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ስራ ሂደት ሂደት ቢሮ ቁጥር' ላይ ይከፈታል፡፡
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ልዩ ድጋፍ የሚደረግላቸው ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት ምርት(ዕቃ) ተጨማሪ እሴት ለሚጨምሩ ወይም ለሚያመርቱ ምርት ብቻ ይሆናል፡፡ ይህንንም ድጋፍ ደብዳቤ ሲያመጡ አምራች (እሴት ተጨማሪ መሆናቸው በአደራጃቸው ወረዳ በጽ/ቤቱ ሀላፊ የተፈረመ መሆን አለበት ይህ ካልሆነ ከጨረታው ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡

* ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥሮች ደውለው ይጠይቁ አድራሻ ጎፋ ገብርኤል 100 ሜትር ገባ ብሎ ፀሀይ ፔንሲዮን አጠገብ ሶፊያ ሞል ገባ ብሎ

* ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት የዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ያቀረቡት ናሙናም በ6 ወር ውስጥ ካልወሰዱት ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

በ/ን/ስ/ላ/ክ/ከ/የወ06 ፋ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of consumable stationery, uniforms, cleaning materials, transport pick-up hire, chair/table repair, photocopier, computer and printer accessory repair, and stage decoration. Bidders must have a renewed trade licence, tax and VAT/TOT registration, and submit item samples.
Save Tender