Tender Detail

Tender Details

  • Company የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline04 Oct 2026, 2:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400/አራት መቶ ብር/ የማይመለስ
  • Bid Securityብር 100,000 ከታወቀ ባንክ /CPO/
  • opening dateበ16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Other Sales

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር በመሳለሚያ ቀበሌ የሚገኘውን በአጠቃላይ የመሬቱ ስፋት 375 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን G+2 ህንፃ በካሬ 12.3 ሜትር×16 ሜትር = 196.80 ካ/ሜ የሆነውን ህንፃ በመነሻ ዋጋ 17,443,550.33 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


የህንፃ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር በመሳለሚያ ቀበሌ የሚገኘውን በአጠቃላይ የመሬቱ ስፋት 375 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን G+2 ህንፃ በካሬ 12.3 ሜትር×16 ሜትር = 196.80 ካ/ሜ የሆነውን ህንፃ በመነሻ ዋጋ 17,443,550.33 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

  1. የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 100,000 ከታወቀ ባንክ /CPO/ ማስያዝ የሚችል።
  2. ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ ለአ ወ/ከ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል እና ሰነዱን ከአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በመውሰድ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነዱ ላይ ዋጋውን በመሙላት ማስገባት ይችላል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ለተከታታይ ቀናት በ15 ለተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ወ/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

 

የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Sale of a G+2 building on 375 sq.m of land in Mesalemiya Kebele, Aleta Wondo Town Administration, Sidama Region. Building footprint is 12.3m x 16m (196.80 sq.m). Bidders must submit a CPO bid security and pay a non-refundable fee for the tender document.
Save Tender