Tender Detail

Tender Details


የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት 17/20 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።

በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 17/20 ጤና ጣቢያ


1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ ቁጥር 001/19

 

ሎት ቁጥር/የሎትዝርዝር                                የተጠየቀውየጨረታማስከበሪያ/በኢትዮ.ብር

ሎት1. sሚ እቃ..............................................................................ብር 10000

አላቂ 2 .የጽህፈት መሳሪያዎችብር .........................................ብር 5000

ሎት 3. ደንብ ልብሰ......................................................................ብር 5000

ሎት4.የተለያዩ ህትመቶችንብር .................................................ብር3000

ሎት 5. የጽዳት እቃ ........................................................................ብር 5000

ሎት 6.የኔትወርከ እቃዎች...............................................................ብር 2000

ሎት 7. የጀነሬተር ሰርቢስ እና ጥገና የተለያዩ የውሃና

የመብራት መፍቻዎች፤የስብሰባ አዳራሽ ማስዋብ፤

የጥበቃ ቤት ፓርትሽን ስራዎች............................... .....................ብር 5000

ሎት 8.የህከምና እቃ....................................................................ብር 5000

ሎት9.መድኃኒት እና የላብራቶሪ እቃ......................................... ብር 5000

ሎት 10. የመኪና ኮንትራት ፒካፕ ፤ ላዳ ፤ ሚንባስ ፤ መካከለኛ አይሱዚ ..... ብር 2000 

በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።

የቦሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 የ17/20 ጤና ጣቢያ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቶች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፡፡

4. ተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ c.p.o. ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር200.00/ሁለት መቶ ብር/በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር57 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል። ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት…በቢሮ ቁጥር 56 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

7. ጨረታው በ1ዐኛውቀን11፡ዐዐ ሰዓት ታሽጎ በ11ኛውቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡

10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

11. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20%የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ _የተጠበቀ ነው፡፡

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-ቦሌ ሩዋንዳ ጃፓን ኤንባሲ ገባ ብሎ ወረዳ o2 አጠገብ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር 011-6-68-72-98

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት 17/20 ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Bole Sub-City Woreda 02 Health Center 17/20 invites eligible bidders to supply and deliver goods and services in 10 lots, including food items, stationery, uniforms, printing, cleaning materials, networking equipment, generator servicing and maintenance, medical supplies, and vehicle rental. Bidders must hold a valid business license, be registered as suppliers with the Ministry of Finance and Economic Development, and provide a VAT registration certificate.
Save Tender