Tender Detail

Tender Details

  • Company የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያአዲስ, Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline02 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200/ሁለት መቶ ብር/
  • Bid Securityበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሎት 1 እና 2 ብር 5000/አምስት ሺህ ብር ለቀሩት ሎቶች ብር/3000/ ሦስት ሺህ ብር
  • opening dateበእለቱ 4፡30
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Textile, Garment & Leather

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ት/ት ጽ/ቤት ስር የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመ/መ/ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ቀሚ የቢሮ እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ት/ት ጽ/ቤት ስር የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመ/መ/ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ቀሚ የቢሮ እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገባችሁ
  2. የዘመኑን ግብር የከፈላችሁና ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸሁ
  4. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
  5. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ ለመስሪያ ቤቱ ስም የተጻፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበረያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሎት 1 እና 2 ብር 5000/አምስት ሺህ ብር ለቀሩት ሎቶች ብር/3000/ ሦስት ሺህ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም የእቃዎቹን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን 10 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ላይ በግልጽ ሞልተው ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናልና ኮፒ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ት/ቤቱ የእቃዎቹን ብዛት የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ ፡- ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከልደታ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት፡፡ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ት/ት ጽ/ቤት የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመ/መ/ደረጃ ት/ቤት፡፡

የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመ/መ/ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for supply of office furniture, cleaning supplies, office equipment, electronics, staff uniforms, and sports gear for Dejazmach Bale Woya and Tesfa Kokeb primary schools. Bidders need valid trade license, tax clearance, TIN, VAT registration, and samples before bid opening.
Save Tender