መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Meklit Microfinance Institution S.C
የድርድር/የሐራጅ ሽይጭ ማስታወቂያ
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የሠሌዳ ቁጥር |
የተሽከርካሪ ዓይነት |
መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት |
1 |
አቶ ዮናታን ንጉሴ |
አቶ ብርሃኑ ውብአንተ |
ሾላ |
አአ-01-34103 |
ሊፋን
|
275,000 |
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ |
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 3፡00 |
2 |
አቶ ጋሻው መፍቱ |
ወ/ሮ ኢያሩሰላም ተክሌ |
ሾላ |
አአ-01-29637 |
ሊፋን አባይ |
275,000 |
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ
|
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 4፡00 |
3 |
አቶ ሰብስቤ ጌጡ |
አቶ ሰብስቤ ጌጡ |
ሾላ |
አአ-03-A89105 |
ሊፋን አባይ |
350,000 |
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ |
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 5፡00 |
4 |
አቶ ብሩክ ፍሳሃ |
አቶ ብሩክ ፍሰሃ |
ሾላ |
አአ-3-B40402 |
ሊፋን 520 |
400,000 |
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ |
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም, ጠዋት 5፡30 |
መሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የተሸከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼(አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በመክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊት በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ያሸነፈበትን ተሸከርካሪ መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸመ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ተሽከርካሪ ጋር በተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፤የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ እና ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- ተሽከርከሪውቹ አዲስ አበባ አየር ጤና እና ሾላ አከባቢ በቆሙበት ቦታ በመሄድ ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት ተጨራቾች ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡
- ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0992055657 +251913923676,+251976900853,+251922293591 ወይም ዋና መ/ቤት ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ካራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ ሕግ መምሪያ/ኦፕሬሽን መምሪያ በተግባር በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ
