Tender Detail

Tender Details

  • Company የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ
  • Address የደባርቅ፣አማራ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0918079025
  • Website
  • Deadline26 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price100.00(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Security2%
  • opening dateAug 26,2026
  • Categories Machinery

የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለእርሻ፣ከመውቂያና ማጨጃ አገልግሎት የሚውሉ ሃርቨስተር፣ ትሬሸር ከኢንጅን ጋር አና ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ


የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለእርሻ፣ከመውቂያና ማጨጃ አገልግሎት የሚውሉ ሃርቨስተር፣ ትሬሸር ከኢንጅን ጋር አና ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
2. የግብር ከፋይ መከያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ያለውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፤የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3. ተጫራቾች የእያንዳንዱን ማሽን ዋጋቸውን በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ05/12/2018 ዓ.ም እስከ 19/12/2018 ዓ.ም እስከ 11፡00 ሰዓት ደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ በመምጣት ወይንም በወኪሎቻቸው በመላከ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው በ20/12/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩንየኑ ቢሮ በግልፅ ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከደባርቅ ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 3 ብር 100 በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተወዳዳሪ የሞሉትን የጠቅላላ ዋጋውን 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ በደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ስም አሰርቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች ማሽኖችን አጓጉዘው አስከ ደባርቅ ዩኒየን ማቅረብ ነው፡፡
8. አሸናፊ ሁኖ የተገኘ ወዲያውኑ ከማህበሩ ጋር 10% በማስያዝ የገዥ ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ማሽኖችን ለደባርቅ ዩኒየን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩት በአንዱ በነጠላ ዋጋ ሆኖ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ አሸናፊ ይሆናል፡፡
10. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከዩኒየኑ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0918079025 /0922660022 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ

✨ messages.ai_summary
Open tender for purchase of harvesters, threshers with engines, and tractors for farming services. Bidders need valid trade license, TIN, VAT registration. Delivery to Debark required.
Save Tender