የተለያዩ ግዥዎች ግልጽ ጨረታ
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/አትዮጵያ ከ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- LOT.1. የጽ/መሣሪያ ግዥ
- LOT.2 የሻይ ቡና አገ/ት ግዥ
- LOT.3 የግንባታ ዕቃ ግዥ
- LOT.4. የአጥርና የቤት መሥሪያ የሚሆን እንጨት ግዥ
- LOT.5 የማዕድን ውጤቶች ግዥ
- LOT.6 የደምብ ልብስ አገ/ት ግዥ
በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
- የVAT ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የTin ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- በ2019 ዓ.ም ግብር በመከፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣
- በአቅራቢነት E-GP የተመዘገበና ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሠዓት ለዶከሜንቱ የማይመለስ ብር 300/ሦስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ከአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመምጣት የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን /Original በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ቴክንካል ሰነድ አንድ ላይ በማድረግ አንድ ኦሪጅናሉን እና 2 ሁለት የኦሪጂናሉ ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገው ኤንቨሎፕ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግና ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/Bid security/ "CPO" 50,000.00/ ሃምሳ ሽህ ብር/ ከታወቀ ባንክ፤ በባንከ የተረጋገጠ lapproved/ የተደረገ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ነበሁኔታ ላይያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡ 30 ሰዓት በአረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -8 ይከፈታል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፈል/ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
ለበለጠ መረጃ በስቁ 0913055185 ላይ ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
An open tender for various procurements has been issued by the Wolaita Zone Areka City Administration Finance Office (Sidama Region). The tender covers six lots: office equipment; tea and coffee supplies; construction materials; wood for fencing and house building; mining products; and clothing. Bid documents cost a non-refundable 300 ETB, and the bid bond is 50,000 ETB (CPO, bank-guaranteed cheque, or bank guarantee not based on cash). Bids close 15 consecutive days after the announcement (posted 2026-08-11) on the next working day at 4:00 PM and are opened the same day at 4:30 PM. Bidders must hold a renewed trade license, trade registration certificate, VAT/TIN registration, 2019 E.C. tax clearance, and E-GP supplier registration.
