በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሽገርቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግል የቪነር መለጠፈያ ማሽን (Edge Banding Machine) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የቪኔር መስጠፊያ ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 003/2018/19
ድርጅታችን ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግል የቪነር መለጠፈያ ማሽን (Edge Banding Machine) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የቪነር መለጠፍያ ማሽን (Edge Banding Machine) በተጠየቀው እስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. አሸናፊው ተጫራች ስለ ማሽኑ አጠቃቀም ሥልጠና የመስጠትና የመትከል ግዴታ አለበት፡፡
7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ
ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡
ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0979238270 /0912080221 ደውስ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሽገርቅርንጫፍ ጽ/ቤት
