በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019 የበጀት አመት ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት በቂርቆስ ክፍስ ከተማ የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 001/2019
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019 የበጀት አመት ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1 - የደንብ ልብስ
ሎት 2- የጽሀፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት አቃዎች
ሎት 3 - አላቂ የት/ት እቃዎች
ሎት 4- የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ እና የማስተር ጀስትጎር ጥገና
ሎት 5፦ የሰራተኛ ከበብ
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
4. በአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው
5. ናሙና ለሚጠይቁ እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
6. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡
7. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር በባንክ የተረጋገጠ 10000.00 ብር ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በመሙላት ዘወትር የሥራ ቀናት በስራ ሰአት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
9. የጨረታ ሰነዱ አርጅናሉ እና ኮፒው ተለይቶ በሁለት በተለያዩ ፓስታ ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው::
10. የሚከፈተው ኮፒው ስለሆነ ማንኛውም ማስረጃ ሲፒኦ የመሳሰሉት ሰነዶች ጨረታ ሰነዱ ኮፒ ውስጥ ተጨምሮ መመለስ አለበት፡፡
11. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃዎች ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ካላቀረቡ ከጨረታው የምትሰረዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
12. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በቢሮ ቁጥር4 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
13. ጨረታው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰአት የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰእት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የበአልም ቀን ከሆነ በሚቀጥለው
የሥራ ቀናት ይዘዋወራል፡፡ 14.ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ካዛንቺስ ንግድ ባንክ ወረድ ብሎ ልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ተጫራቾች ለተጫረቱባቸው እቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011551-86-69 መደወል ይቻላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት በቂርቆስ ክፍስ ከተማ የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት
