Tender Detail

Tender Details

  • Company ጥላ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር
  • Address ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ ጎዳና ደቡብ ትምህርት ቤት አጠገብ (አላትዮን ሆስፒታል) : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462125828
  • Website
  • Deadline11 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security20%
  • opening date2026-07-31 14:30:00
  • Categories Machinery

ጥላ ኤች አይቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር ከዚህ በፊት ይገለገልባቸው የነበሩ የልብስ ስፌት ማሽን የሹራብ ማሽንና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ላፕቶዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል።

ጥላ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

ጥላ ኤች አይቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር ከዚህ በፊት ይገለገልባቸው የነበሩ የልብስ ስፌት ማሽን የሹራብ ማሽንና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ላፕቶዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠብቅባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሲያቀርብ በተለያየ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን በዘመኑ የታደሰ የሥራ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tini No) ማቅረብ የሚችሉ

2. ተጫራቾች የጨረታ ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ እየከፈላቹ የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት የሚችሉ 200 (ሁለት መቶ ብር) መሆኑን እንገልፃለን።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።

4. የጨረታ አካሄድ በመንግስት የግዥ መመሪያ መሰረት ይሆናል።

5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሀሳብ ተፈርሞበት በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያ ከተመለከተው የግዥ ገደብ በፊት ቀርቦ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

6. ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

7. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ሀዋሳ ከተማ ወልደ አማኑኤል ዱባለ ጎዳና አላቲዮን የመ/ደ/ሆስፒታል ዝቅ ብሎ

ማሳሰቢያ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0462122858/

0916511023/0911033914

 

ጥላ ኤች.አይቪ በደማቸው ያስ ሴቶች ማህበር

 

Save Tender