Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address ወላይታ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0465512100
  • Website
  • Deadline05 Aug 2026, 12:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-05 12:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት:የሰርቪስ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


የሰርቪስ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ


በአፈፃፀም ከሳሾች እነ ታፈሰ ያያ 5ቱ ሰዎች እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አለማየሁ በቾ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ መነሻ በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ አስ/ር ውስጥ በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አለማየሁ በቾ ስም ተመዝግቦ ይዞታ መጠን 160.6 ሴ.ሜትር ቦታ ላይ የሚገኘውንና በብሎኬት የተሠራውን 6 ክፍል ሰርቪስ ቤት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,693,109.16 /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ዘጠና ሦስት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር ከ16/100/ በሆነ ለፍርድ አፈፃፀም የሚሸጥ ስለሆነ ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች በ 29/11/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረትና መግዛት የሚችል መሆኑን የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡


በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender