Tender Detail

Tender Details

  • Company Birhan international bank s.c
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline29 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-29 11:00:00
  • Categories Office And Home Furniture

ብርሃን ባንክ በ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠርዥ የተዘረዘሩትን የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዥ ለማከናውን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

Birhan international bank s.c


BERHAN BANK S.C.

ብርሃን ባንክ አ.ማ

የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ

Berhan Bank         አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ                                  

  1. ብርሃን ባንክ በ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠርዥ የተዘረዘሩትን የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዥ ለማከናውን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ምድብ ቁጥር ዓይነት ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት   የጨረታ ቁጥር
I የተለያዮ የቢሮ ጠረጴዛዎች

 

በብዛት

 

 

ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን        በጨረታ ሰነዱ ላይ ተጠቅሷል፡፡

22/11/2018 ዓ.ም    በ4:00 ሰዓት ብ/ባ/ግጨ/ፈ/2026/27/04  
II የተለያዮ የቢሮ ወንበሮች

 

በብዛት

 

22/11/2018 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት  ብ/ባ/ግጨ/ፈ/2026/27/05 

 

  1. ተጫራቾች ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ø የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ለእያንደንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 345.00 (ሶስት  መቶ አርባ አምስት ብር) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ከባንኩ የሰፕላይ ቼን እና ዉል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የቴክኒክ ሰነድ እና የዋጋ ሰነድ አንድ በዋና እና አንድ በኮፒ በተለያዮ ፓስታ ማቅረብ እንዲሁም ናሙና ማሳየት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከላይ በሰንጠረዥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼን እና ዉል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት አለባቸው፡፡
  5. በምድብ 1 ላይ የተጠቀሰዉ የቢሮ ጠረጴዛ ጫራታ በ22/11/2018 ዓ.ም በ4፡00 ተዘግቶ በዛዉ ቀን በ4፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን በምድብ 2 ላይ የተቀመጠዉ የቢሮ ወንበሮች ጨረታ ደግሞ በ22/11/2018 ዓ.ም በ4፡00 ተዘግቶ በዛዉ ቀን በ5፡00 ላይ ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በእያዳንዱ ምድብ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ከ30 ደቂቃ በኋላ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼን እና ዉል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ብርሃን ባንክ አ.ማ.

የሰፕላይ ቼን እና ዉል አስተዳደር መምሪያ

ሰልክ ቁጥር 011 663 2097/011 650 7422

Save Tender