Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline31 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1/4ኛውን
  • opening date2026-07-31 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አሰያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጁ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ከተማ

ወረዳ/ክ/ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ታምራት ታደሰ

ወ/ሮ ሊዲያ ይርጉ

ቃሊቲ ቅርንጫፍ

ቤት

አዳማ

ቦሌ/ወረዳ ጎሮ

ቢፍቱ

OR00101

1007018

 

110.55 ካሬ

2,847,232 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ብቻ)

ሀምሌ 24/2018

4:00-6:00

 

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

1-     አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2-     ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

3-     ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቃሊቲ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4-     በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

5-     ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09 29 05 02 09 / 09 11 59 83 44 / 09 13 39 17 48 መደወል ይችላሉ።

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Save Tender