የአዳማ ከተማ ድሬ ነጋ ወረዳ የፍርድ አፈጻጸም ሐራጅ ማስታወቂያ፡ የካርታ ቁጥር 5012/2008 የሆነ መኖሪያ ቤት በ19,671,893 ብር መነሻ ዋጋ መጋቢት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ከ3፡00–6፡00 ሰዓት በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል።
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
በፍርድ ባለመብት ጌትነት ኃ/ሚካኤል እና በፍርድ ባለዕዳ በሽር ገመቹ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክርን አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ድሬ ነጋ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው መኖሪያ ቤት የካርታ ቁጥር 5012/2008 የሆነ እና በፍርድ ባለዕዳ ስም የተመዘገበ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 19,671,893.00 (አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ሶስት ብር) የሆነ መግዛት የሚፈልግ አካል ግልጽ በሆነ ጨረታ በ21/03/2019 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቦታ የጨረታ ኮሚቴ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎችን/ ድርጅትን አወዳድሮ የሚሸጥ መሆኑን እየገለጸ መግዛት የሚፈልግ ቀርቦ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
- የጨረታ - ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ ቀናት ከ19/02/2019 እስከ 19/03/2019 በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ በሉጎ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ፣ በአዳማ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት፣ ቤቱ በሚገኝበት እና በከለቻ ኦሮሚያ ጋዜጣ እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ለ30 ቀናት የሚቆይ ይሆናል::
- መግዛት የሚፈልግ ሰው/ድርጅት/ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 19,671,893.00 (አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ሶስት ብር) 25 ፐርሰንት ሲፒኦ በባንክ በማስያዝ ማስረጃ ማቅረብ አለበት::
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት
✨ messages.ai_summary
A residential house (map no. 5012/2008) in Dire Negna woreda, Adama city, is being sold via public auction by Adama High Court's civil case bench, following an execution dispute. Buyers must deposit 25% CPO in a bank as evidence to participate.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
