Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025111-13-13
  • Website
  • Deadline19 Jun 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር
  • opening date2026-06-19 11:00:00
  • Categories Metals And Metal Working

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


የግልጽ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ

የንብረቱ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

ምርመራ

1

ክዳን ያለው ባዶ የአስፋልት በርሜል

በቁጥር

200

 

ለተጫራቾች ዋጋን በተመለከተ መወዳደር የሚቻለው በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተዘረዘሩትን የተናጠል ዋጋ በመሙላት ውጤቱ የሚገለፀው በጥቅል (በድምር) ውጤት መሆኑ ይታወቅ፡፡

2

ክዳን የሌለው ባዶ የአስፋልት በርሜል

በቁጥር

2740

 

 

ድምር (ጥቅል ዋጋ)

 

 

ስለሆነም

1ኛ. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ) ብር በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000322267979 ገቢ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል።

2ኛ. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ብቻ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ስማቸውን ስልክ ቁጥራቸውን በግልጽ በመፈረም ማስቀመጥ አለባቸው።

3ኛ. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ስዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ ያገለገሉ በርሜሎችን በድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት (በስፍራው) ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡

4ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር በባንክ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5ኛ. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አሰራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬድዋ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

6ኛ. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

7ኛ. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው ከከፈሉ በኋላ ንብረቱን በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ የማንሣት ግዴታ አለባቸው።

 

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

ስልክ ቁጥር 025111-13-13/0927636126/0919008017

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender