Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ቦንጋ
  • Address ቦንጋ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: +251-047-331-21-77
  • Website
  • Deadline08 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-08 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት-1- የኮምፕሬሰር ማሽን መለዋወጫ /Controller (Display Board) እና ሎት-2- የሃላክስ መኪና ኬሪቦይ ከነቤል ላይነር በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ቦንጋ


የጨ/መለ/ቁጥር -ግ/ጨ/ማስ/ዕቃ/006/2018

የኮምፕሬሰር ማሽን መለዋወጫ /Controller (Display Board) ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት-1- የኮምፕሬሰር ማሽን መለዋወጫ /Controller (Display Board) እና ሎት-2- የሃላክስ መኪና ኬሪቦይ ከነቤል ላይነር በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች-

•        በአቅራቢነት በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

•        በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት፣ የቲን/ TIN/ እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

•        ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክሜንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡

•        ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለሁለቱም ሎቶች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ/ማዕ/ኢነ/ቢሮ ስም በኢትዮጵያንግድ ባንክ በተከፈተዉ አካውንት ቁጥር 1000454343507 ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሰነዱን መዉሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡

•        ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /C.P.O/ ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተገደበ ቢድ ቦንድ /unconditional Bid Bond/ 190 የስራ ቀናት የሚቆይ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ለሎት-1 እና 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ለሎት -2 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ/ኢነ/ቢሮ ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

•        ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማዘጋጀት ለሁቱም ሎቶች ለእያንዳንዳቸው አንድ (1) ኦርጅናልና ሁለት (2) ኮፒ የጨረታ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ፖስታው ላይ ኦርጅናልና ኮፒ የሚል ጽሑፍ ተለይተው መቅረብ አለበት።

•        ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በእያንዳንዱ የኮምፕሬሰር ማሽን መለዋወጫ /Controller (Display Board) እና የሃላክስ መኪና ኬሪቦይ ከነቤል ላይነር ዓይነት በገዙት ኦሪጂናል ሰነድ ላይ ባለዉ ሰንጠረዥ ከነቫት በመጻፍ በሰም /በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ/ኢነ/ቢሮ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።

•        ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% ዉል ማስከበሪያ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው።

•        የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከሰዓት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ ማዕ/ኢነ/ቢሮ ይከፈታል፡፡

•        የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ከላይ በተገለጸዉ መሰረት ይሆናል። በመክፈቻው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መከፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም።

•        አሸናፊ ተጫራች የኮምፕሬሰር ማሽን መለዋወጫ /Controller (Display Board) ዕቃ ሙሉ በሙሉ እስከ አ.አበባ ከተማ የሚገኘው ለሐግቤስ ኃ/የተ/ግል ማህበር አትላስ ኮፖ ጋራዥ ድረስ በማምጣት ዕቃውን በማስፈተሽና የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡

•        የሃላክስ መኪና ኬሪቦይ ከነቤል ላይነር የጨረታ አሸናፊ ተጫራች ዕቃውን ሙሉ በሙሉ መኪናው ላይ ገጥሞ የማስረከብ ግዴታ አለበት።

•        ቢሮ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ +251-047-331-21-77 ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ

ቦንጋ

Save Tender