Tender Detail

Tender Details

  • Company የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0910488759
  • Website
  • Deadline05 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-05 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Vehicle tire

የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም ሊገዛቸው ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ አንዱ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና አነስተኛ የመኪና ተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም ሊገዛቸው ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ አንዱ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና አነስተኛ የመኪና ተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዚህ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ለሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ እና የጨረታ መስፈርቶቹ ከዚህ በታች እንደሚከተሉት ናቸው፡፡

1.     ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣

2.     የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው፣

3.     የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፤

4.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣

5.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በቤ/ጉ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 16 በመምጣት የማይመለስ ለሎት1. ብር 400/አራት መቶ ብር / ለሎት2.ብር 400/አራት መቶ ብር/ በቻ ከፍለው መውሰድ አለባቸው፡፡

6.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 2% ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከዋጋ ማቅራቢያ ጋራ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡

7.     ለአሸናፊ ድርጅቶች ክፍያ የሚፈጸመው ውል ለተገባባቸው ዕቃዎች ቤ/ጉ/ክ/መ/ገ/ኢ/ል ቢሮ ላይ ዕቃዎችን ሲያስረክብ ክፍያውም ጽ/ቤታችን በሚወከለው ሰራተኛ ካስገቡ በኋላ ነው፡፡

8.     ተጫራቾች ኮፒ እና ኦርጂናል ሙሉ ማስረጃችሁን እንድታቀርቡ እየገለጽን ይህንን ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ጨረታ ሠነዱንና የውል ስምምነቱን በመግዛት በፖስታው ላይ ሕጋዊ ማህተም በማድረግ እና በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ሎት 1 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚህ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በቤ/ጉ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 16 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን ለሎት 2 ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡30 ሰዓት ላይ በቤ/ጉ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 16 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተኙበት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

9.     የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ይሆናል፡፡

10.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0910 488 759 / 0922 228 995 በመደወል ማጣራት ይቻላል፡፡

 

የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender