በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደረጃ እና መካከለኛ አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደረጃ እና መካከለኛ አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደረጃ እና መካከለኛ አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
- ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያዎች
- ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት-3 ልዩ ልዩ መሳሪያ እቃዎች
- ሎት-4 የደንብ ልብስ
- ሎት-5 ቋሚ እቃዎች
- ሎት-6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት-7 የህክምና እቃዎች
- ሎት-8 የህትመት ስራዎች
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በዘረፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖረባቸዋል::
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ ሲፒው ብር በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ አለባቸው::
-1 የሎት1 የፅህፈት መሳሪያዎች 30,000
ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች 40,000
ሎት-3 ልዩ ልዩ መሳሪያ እቃዎች 9,000
ሎት-4 የደንብ ልብስ 40,000
ሎት-5 ቋሚ ዕቃዎች 11,000
ሎት-6 የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች 12,000
ሎት-7 የህክምና እቃዎች 3,500
ሎት-8 የህትመት ስራዎች 6,000 - ለእያንዳንዱ ሰነድ(ሎት) የማይመለስ ሁለት መቶ 200.00 ብር በመክፍል ቡረቃ ቦሪ /መ/መ/ደ/ እና አሶሳ ቅ/መ/ት/ቤት የፋይናንስ ክፊል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል::
- የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ሼንቨሎፕ በተለያየ ፓስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒው ደግሞ በጨረታው ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖረባቸዋል ::
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በገልጽ ሞልተው ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ስዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 11:30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
- የጨረታ ሳጥን ማስታውቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 4:30 በት/ቤቱ ገቢ በፋይናንስ ክፍል ይከፈታል። በአል ከሆነ በሚቀጥል የስራ ቀናት በተጠቀሰው ሰአት ይከፈታል::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻችን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ጣፎ መናፈሻ ጀርባ
ቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት ስልክ ቁጥር 0940149811/0910304802
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደረጃ እና መካከለኛ አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Burka Bori school in Lemi Kura sub-city, Woreda 02, seeks suppliers in 8 lots: stationery, cleaning items, assorted materials, uniforms, fixed assets, electronics, medical items and printing. Bidders need a sector trade licence, tax clearance, VAT and supplier registration.
