Tender Detail

Tender Details

  • Company SUR Construction PLC (ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ከደንበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንጻ አጠገብ ወይም ፡ መቀሌ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251914765679
  • Websitehttps://www.sur.com.et/
  • Deadline16 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-16 00:00:00
  • Categories Office And Home Furniture , Home Appliance And Supplies , Electronics Materials , Vehicle tire

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

SUR Construction PLC (ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለጸውን መስፈርት በማሟላት በጨረታ እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1.     ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም ድረስ የተዘጋጀ መስፈርትና እና የንብረቱ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1502 ሎጀስቲክስ ዲፓርትመንት መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

4.     ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁ +251973811062፣ +251910879842 እና +251910332805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ

 

Save Tender