የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤ የደህንነት ካሜራ የጨርቃ- ጨርቅ እና የለሊት አልባሳት፤ ነባሩን የቢሮ ታፔላ ዕድሳት ለሁለተኛ ግዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደህንነት ካሜራ የጨርቃ- ጨርቅ እና የለሊት አልባሳት፣ ነባሩን የቢሮ ታፔላ ዕድሳት ለሁለተኛ ግዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. በግብር ከፋይነት ተመዝግበዉ የአቅራቢነት ሠርተፈኬት ኖሯቸዉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሆነው የንግድ ፍቃዳቸዉ ያሳደሱ እንዲሁም በጨረታ መሳተፍ የሚችሉበትን የጊዜ ገደብ የሚገልዕ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ማስረጃ በመያዝ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ሰነድ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጄንስ ግዥ ፋይናንስ ንብ/ አሰ/ ዳይ/ ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ የውል ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በሕጋዊ ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በማዘጋጀት ኦሪጅናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በታሽገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበረያ መጠን ከጨረታ መመረያ ጋር አባሪ ተደርጎ ተያይዟል።
3. ይህ ጨረታ በ16ኛ ቀን ከጧቱ ልክ በ 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛ ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ የጨረታ መክፈቻ ዕለት በተጠቀሰዉ ሰዓት በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ስምና አድራሻ በግልፅ በመሙላት በማሕተምና ፊርማ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡ አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
5. ተጫራቾች መመሪያ ባለ ማክበራቸዉ የሚፈፀም ማንኛዉም ስህተት ኃላፈነቱ የተጫራቾች ይሆናል።
6. ኤጀንሲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ
ሀዋሳ ወደ ሪፈራል በሚወስደው መንገድ ላይ ከሂል -ሳደድ ሆቴል በስተ-ጀርባ መስሪያ ቤቱ ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ
0462121134 0462121140 መደወል ይችላሉ።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
