በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር / ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህረት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር / ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት /ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ በመንግስት ግ/ን/አስ/ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ ፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ሎት 1 የቋሚ እቃዎች 5,000 ብር፣ (ሎት2) አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 2,000 ብር፣ (ሎት3) ደንብ ልብስ 2,000 ብር፣ (ሎት4) የሕትመት 2,000 ብር፣ (ሎት5) የፅዳት እቃዎች 2,000 ብር፣ (ሎት6) የጥገና ዕቃዎች 5,000 ብር፣ (ሎት7) የመፃፍ ግዥ 2,000 ብር፣ ሎት (8) የመኪና መለዋወጫ ብር 5,000 ብር በባንከ የተረጋገጠ (CPO) ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘውማቅረብ አለባቸው በጥይቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከን ከተደራችበት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
3. ተጫራቾች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል በአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ ወረዳ 8 አከባቢ የብርሃን አይነ ስውራን አዳሪ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን በቲሌግራም እና በፍላሽ መውሰድ ይችላሉ። የጨረታ ሰነዱ ፕሪንት ተደርጎ ዋጋው እላዩላይ ተሞልቶ ሙሉውን ሰነድ ይመለሳል።
4. የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦርጅናል፣ ኮፒ፣ ቴክኒካል እና ሲፒዮ፣ በ4 ፖስታ በታሸጎ የሚመለስ ይሆናል ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ፋይናንስና ግዥ ቢሮ ቁጥር 8 ለጫረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ልክ በ4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 8 ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ከሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት2፣ሎት3፣ሎት4፣ሎት5፣ሎት6፣ሎት እና ሎት 8፣ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሎት1 የፎቶ ናሙና እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማለትም ቋሚ እቃ በት/ቤቱ በአካል ሚጡ ሲሆን ት/ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊክሽን መሰረት እቃዎችን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወ ከከተማ አስተዳደሩ ጀርባ የነገዋ የሴቶች ተሃድሶ ማዕከል በስተግራ በኩል ወደ ስላሴ ቤ/ክርስቲያን ወረድ ብሎ የብርሃን ዓይነ ስውራን አዳሪ ት /ቤት ቢሮ ቁጥር 8
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0921762594/0910220199
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት
