Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Spare Parts , Machinery , Vehicle , Used Items

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በየሎቱ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በየሎቱ የተዘረዘሩትን

  • ሎት 1. ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የማተማያ ማሽኖች እና ተጓዳኝ ዕቃዎችን /Scrap/ በኪ.ግ
  • ሎት 2. ያለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ መነሻ ዋጋ
  • ሎት 3. ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎችን እና የተለያዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት
  1. ተጫራቾች ጨረታውን ለመካፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
  2. በሎት 1. የተጠቀሰው እቃ ለመግዛት በብረታ ብረት ማቀለጫ ኢንዱስትሪ ሥራ ላይ መሰማራታችሁን የሚገለጽ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተሰጣቸውን ፈቃድ /ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. ማንኛውም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዲያሪክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛትና ንብረቶችንም ማየት ይችላል።
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ንብረቶችን የሚገዙበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ በስም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከሆነ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘገግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን ዕቃዎች ከሰኞ - አርብ ዘወትር በሥራ ስዓት ጠዋት h2፡00-6፡00 ሰአት ከሰዓት 7፡00-10፡00 ሰአት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00-6፡30 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት በዋናው መ/ቤት አራት ኪሎ፤ መርሃ ጥበብ ቅርንጫፍ ፒያሳ እና በአዋሬ ቅርንጫፍ አዋሬ በመገኘት ማየት ይቻላል።
  7. ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት

 

Save Tender