በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/ዋ/ክፍል ለደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ፣ በፑል አገልግሎት ለሚሠጣቸው ለአድማ መከላከል ሻለቃዎች ፖሊስ እና ለደሴ ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ አገለግሎት የሚውሉ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት3 የተለያዩ የኮምፒውተርና የካሜራ ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት 4 የተለያዩ ሞዴል መኪኖች ጎማና ባትሪ፣ ሎት 5 የተለያየ ሞዴል ያላቸው መኪኖች የመለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 004/2018
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/ዋ/ክፍል ለደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ፣ በፑል አገልግሎት ለሚሠጣቸው ለአድማ መከላከል ሻለቃዎች ፖሊስ እና ለደሴ ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ አገለግሎት የሚውሉ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት3 የተለያዩ የኮምፒውተርና የካሜራ ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት 4 የተለያዩ ሞዴል መኪኖች ጎማና ባትሪ፣ ሎት 5 የተለያየ ሞዴል ያላቸው መኪኖች የመለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን የመኪና ጎማና ባትሪ እንዲሁም የመለዋወጫ እቃ የግዥ ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ ለ6 ወር የሚያቀርብ መሆኑ ይታወቅ።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የሚከተሉትን ግዴታዎች ማሟላት ይኖርበታል።
1ኛ. ተጫራቾች አግባብ ያለው /በዘርፉ/ የተሠማሩበትን የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
2ኛ. የቲን ምዝገባ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
3ኛ. የግዥው መጠን ከ200,000 ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆንዎን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል።
4ኛ. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከ1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒዎቻቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5ኛ. የሚገዙ የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
6ኛ. ተጫራቾች ለሎት1፣ ሎት3፣ ሎት4፣ ሎት5 ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 አራት ብር ብቻ ለሎት2 ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ።
6ኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 15% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
7ኛ. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ኦርጅናል ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ሁለት ፖስታ ደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ዋ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8ኛ. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል። ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
9ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10ኛ. ግዥውን የምንፈፅመው እና አሸናፊ የምንለየው በነጠላ ዋጋ መሆኑ ይታወቅ፡፡
11ኛ. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም
በስልክ ቁጥር 033-111-37-03 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ ደሴ ቧንቧ ውሃ ሜልቦርን ሆቴል ፊት ለፊት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ
